Institutional Repository

የዳሰሳ ጥናት ግኝቶች አጭር ሪፖርት

Show simple item record

dc.date.accessioned 2022-12-21T11:52:38Z
dc.date.available 2022-12-21T11:52:38Z
dc.date.issued 2022-12
dc.identifier.uri http://ephispace.ephi.gov.et/xmlui/handle/123456789/499
dc.description.abstract የደም ማነስ በአለም ዙሪያ የሚታወቅ የህብረተሰብ የጤና ችግር ሲሆን ሁለት ቢሊዩን ህዝብ ተጠቂ ናቸው[1] ፡፡ በአለማችን 41.8% ነፍሰጡር እናቶችና 30.2% ነፍስጡር ያልሆኑ እናቶች የደም ማነስ አለባቸው[1, 2]፡፡ ምንም እንኳን የተለያዩ የደም ማነስ በሽታ መንስኤዎች ቢኖሩም ከግማሽ በላይ የሚሆነው ግን በአይረን ንጥረ ነገር እጥረት ከሚከስት የደም ማነስ ጋር የተያያዘ ነው[2] ፡፡ የእናቶች የደም ማነስ የሚያስከትላቸውን ጉዳቶች በበርካታ ጥናቶች ዉስጥ ተገልፆአል [3]፡፡ እንደ አለም የጤና ድርጅት መረጃ 12.8% በእስያ እና 3.7% የሚሆነዉበአፍሪካ አህጉር የእናቶች ሞት በቀጥታ ከደም ማነስ ጋር ይያያዛል [4]፡፡ ከዚህ ባሻገር የአይረን ንጥረ ነገር እጥረት 22% ለሚሆን የእናቶች ሞት በአለም አቀፍ ደረጃ መሰረታዊ ምክንያት ነው [5]:: የብዙ ጥናቶች የተጨመቀ ውጤት እንደሚያሳየው በእያንዳንዱ አንድ ግራም በዲሲ ሊትር የሄሞግሉቢን መጠን መጨመር የእናቶች ሞትን 20% ይቀንሳል[5]፡፡በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የእናቶች የደም ማነስ ያለጊዜው እና ከተገቢው ክብደት በታች የሆነ ልጅ ለመውለድ እንደሚያጋልጥ ይታወቃል [3, 6] ፡፡ en_US
dc.language.iso other en_US
dc.publisher EPHI en_US
dc.subject PHC en_US
dc.title የዳሰሳ ጥናት ግኝቶች አጭር ሪፖርት en_US
dc.type Report en_US
ep.contributor.affiliation Ethiopian Public Health Institute en_US
ep.contributor.affiliation Federal Ministry of Health (FMOH) en_US
ep.identifier.status Open Access en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search DSpace


Browse

My Account